PSY / ሳይ
ሳይ/ PSY
Self-AuthorshipArticlesAboutJournalMoodPrivacy
PSY / ሳይ
ሳይ/ PSY

Self-Authorship & Narrative Psychology

An autobiographical writing framework based on the Pennebaker Expressive Writing paradigm and clinical narrative consolidation. Designed for systematic self-examination, memory reconsolidation, and moral clarity.

Client-side local drafts·Non-clinical writing tool·አማርኛ & English

Writing Programs

  • Self-Authorship Hub
  • Past Authoring (8 Seasons)
  • Private Journal
  • Affect & Mood Audit
  • Articles

Protocols

  • About Us & Purpose
  • Informed Consent
  • Data Privacy Controls
  • Author Profile

ደህንነት እና አስቸኳይ እርዳታ

ደህንነትዎን መጠበቅ እንደማይችሉ ከተሰማዎት ወይም በአስቸኳይ ችግር ውስጥ ከሆኑ፣ PSY | ሳይ የአስቸኳይ ድጋፍ አይሰጥም። የሚያምኑትን ሰው ያነጋግሩ፣ ወደ ቅርብ የጤና ተቋም ይሂዱ፣ ወይም Ethiopia Lifeline አሁን ይደውሉ።

Call Ethiopia Lifeline: +251 11 662 2222

© 2026 ሳይ / PSY · Self-Authorship. All rights reserved.

Pennebaker Expressive Writing Protocol · Clinical Narrative Consolidation

Back to Articles
Narrative Psychology: 6 min read
October 18, 2026

ትሯማ ( የአይምሮ ጠባሳ ) እና ስነ ልቦናዊ ጫናው

ትሯማ (Psychological Trauma) ምንድነው ?ከኋላ ታሪኬስ ጋር እንዴት ይያዛል ?

Author / Contributor: ሳይ / PSY Editorial Team

ስነ ልቡናዊ ቁስል( Psychological Trauma) በሰዎች ከባድ እና አሳዛኝ የኋላ ታሪክ ምክንያት የሚመጣ የስሜት ፣ የባህሪ እና የሃሳብ መዛባት ነው። በስነ ልቡናዊ ቁስል (Psychological Trauma) ውስጥ ያሉ ሰዎች ካሳለፉት ከባድ ህይወት አንጻር የአሁኑ እና የወደፊት ህይወታቸው ላይ ለደህንታቸው ማረጋገጫ ስለሚያጡ በሆነው ባልሆነው ውስጣቸው ሊረበሽ ወይ ሰላማቸው ሊያጡ ይችላሉ።

የልጅነት ስነ ልቡናዊ ቁስል ምናምን እያልኩ ለምን እጨነቃለወ? እኔ በአሁን ጊዜ ሃያልነት የማምን ሰው ነኝ ፣ ዛሬን መኖር ስችል ለምን ስለትናንቴ አስባለሁ ?

ይህ አይነት ጥያቄ ከላይ ሲታይ በብርታት እና በቁርጠንነት የተሞላ የደፋር ሰው ጥያቄ ይመስላል ፣ግን ምን አልባት የኋላው ህመም እና ከባድ ጊዜ ለመጋፈጥ ካለን ፍራቻ የመጣ ቢሆንስ? ያለ ወላጅ ማደግ ፣ያለ ፍቅር እና እንክብካቤ መኖር ፣ጾታዊ ጥቃት ፣ ብቸኝነት ፣ ክህደት ፣ አደጋ እና በደል እነኚ ሁሉ ወደ ኋላ ዞሮ መጋፈጥ በጣም ድፍረት ይጠይቃል። ከሁሉም በላይ የሚያስፈራው እና የኋላ ታሪካችንን ዞረን እንድንመለከት የሚያስገድደን ዋንኛ ምክንያት ደግሞ እነኚ ታሪኮች ባልተጋፈጥናቸው ልክ አዕምሮዋችን ውስጥ ተደብቀው የአሁን እና የወደፊት ህይወታችንን መኖር ባለብን ልክ እንዳንኖር ስለሚያረጉን ነው። የኋላ ታሪካችችንን ችላ ብንለውም በፍቃደኝነት ተመልሰን ካልቋጨነው በስተቀር ትጽዕኖ ይቀጥላል ማለት ነው ?

በሚገባ! ትኩረት ሳይሰጣቸው ያደጉ ትኩረትን ፍላጋ ይኳትናሉ ፣ ለአንድ ቀን እንኳን እውነት ሳይነገራቸው ያደጉ መዋሸት ብቸኛው የመኖሪያ መንገዳቸው ይሆናቸዋል። ሰው እንዴት በዚህ ልክ አውሬ ሊሆን ይችላል ብለው የሚፈርዱባቸው ሰዎች ምናልባት አብረው ከነበሩት ሰው የወረሱት ቢሆንስ ? የኋላ ታሪካችን ለመርሳት ብንሞክር እንኳን ይደበቃል እንጂ ጭርሱን አይጠፋም ፣ ሰውነታችን አንዴ መዝግቦ ይዞታል ፣ ስለዚህ ያለን ብቸኛው አማራጭ ከነኚ ያሗላ አጋጣሚዎች ጋር መታረቅ እና መቋጨት ነው። ይህን ማረግ የምንችለባቸው ብዙ የስነ ልቦና አገልግሎቶች ሲኖሩ ከነዛ ውሰጥ የንግግር/የምክክር ህክምና (Psychotherapy ) እና ግላዊ የኋላ ታሪክ ድረሰት በዋነኝነት ይጠቀሳሉ ።ግላዊ ድረሰትን ለኋዋላ ታሪክዎ እንደ መፍትሄ ለመጠቀም ካሰቡ በሚቀጥለው ጆርናል ላይ ማግኘት ይችላሉ።

Apply In Past AuthoringBrowse More Articles
!

Educational Context

This article is intended to support personal reflection. It does not replace professional consultation or medical treatment.